ዜና፡ ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ እና ደራሲ አሳዬ ደርቤ ከእስር ተፈቱ፤ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ የዋስትና መብቱ ታገደ
ጋዜጠኛ መዐዛ መሃመድ ደራሲ አሳየ ደርቤ እና ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ.፡፡ ፎቶ፡ ከቪዲዮ የተወሰደ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4/2015 ዓ.ም፡-ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ እና ደራሲ አሳዬ ደርቤ በትናንትናው እለት እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ ከእስር የተፈቱ ሲሆን ዛሬ በዋለው ችሎት ግን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን