Home2023 (Page 94)

March 2023

photo from social media አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/ 2015 ዓ.ም - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ዕጩ ፕሬዝዳንት የትግራይ ሰራዊት የጦር ጉዳተኞች የጠየቁት ጥያቄ አግባብነት ያለው የመብት ጥያቄ በመሆኑ ትኩረት እንደሚሰጠው አስታወቁ። በትላንትናው እለት መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ የትግራይ የጦር ጉዳተኞች ሰላማዊ

Read More

ፎቶ ከፋይል አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/ 2015 ዓ.ም - የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ ህወሓትን ከሽብርተኝነት ዝርዝር ማንሳቱ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህወሓትን ከኦነግ ሽኔ (የትጥቅ ትግል በማድረግ ላይ የሚገኘውን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን መንግስት የሰጠው ስያሜ) ጋር በሽብርተኝነት የፈረጃቸው

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12/ 2015 ዓ.ም፡– የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል በትግራይ ተጀምሮ ወደ አማራ እና አፋር ክልል የተዛመተውን ጦርነት አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እንደማይቀበለው አስታወቀ። የአሜሪካ ውጭጉዳይ መስሪያ ቤት በጦርነቱ ከፍተኛ ወንጀል ተፈጽሟል ማለቱን እንደማይቀበለው ያስታወቀው የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

Read More