ዜና፡ የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ከአማራ ክልል መንግስት ጋር ድርድር ካልሆነ ሽምግልና እንደማይቀበል አስታወቀ
አቶ ደሳለኝ ጣሰው፡ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ምንጭ፡ አሚኮ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በዋግ ህምራ ዞን የሚንቀሳቀሰው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ከአማራ ክልል መንግስት ጋር ድርድር ካልሆነ በስተቀር ሽምግልና እንደማይቀበል የንቅናቄው የውጭ ግንኙነት እና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ መምህር ባየ በሬ ለአዲስ
0 Comments