ዜና፡ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የካቢኔ አባላትን የተቀላቀለው ባይቶና “የፍትሃዊነት እና አሳታፊነቱ ላይ ያሰማው ተቃውሞ እንደተጠበቀ ሆኖ ገብቶ መታገልን እንደ አማራጭነት” መወሰዱን አስታወቀ
Baitona leaders - Tsegazeab and Kidane አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28/ 2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቋቋመው የካቢኔ አባላት ውስጥ ሁለት አባላቱን ያካተተው ብቸኛው ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ “የፍትሃዊነት እና አሳታፊነቱ ላይ ያሰማው ተቃውሞ እንደተጠበቀ ሆኖ ገብቶ መታገልን እንደ አማራጭነት” መወሰዱን አስታወቀ፡፡ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዜያዊ