ዜና፡ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ እና በሰለማዊ መንገድ ተቃውሞ የማድረግን መብት እንዲያከብር አምነስቲ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10/2015 ዓ.ም፡- መንግስት በቅርቡ በአማራ ክልል ተካሂዶ በነበረው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ያሰራቸውን ሰባት ጋዜጠኞችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ጠየቀ። በእስር ከሚገኙት ጋዜጠኞች መካከል በአንዷ ላይ የተፈጸመው አካላዊ ጥቃት እንዲጣራም ተቋሙ ጠይቋል። አምነስቲ በተጨማሪም የኢትዮጵያ መንግስት በሰላማዊ መንገድ
0 Comments