ዜና፡ መንግስት ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በለገደንቢ የሚያከናውነው የወርቅ ማውጣት ስራ ፈቃድ እንዲያቋርጥ ሂዩማን ራይት ዎች ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18/2015 ዓ.ም፡- ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በለገደንቢ የሚያከናውነው የወርቅ ማውጣት ስራ ፈቃድ እንዲያቋርጥ ሂዩማን ራይት ዎች ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስትን ጠየቀ። ሂዩማን ራይት ዎች ዛሬ ባወጣው መግለጫ በለገደንቢ የወርቅ ማውጣት ስራ በማከናወን ላይ የሚገኘው የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ የወርቅ ምርቱ በዋነኝነት ከለገደንቢ የሆነው የስዊሱ የማጣሪያ