Home2023 (Page 71)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26/2015 ዓ.ም፡- መንግስት የሀገሪቱን የፋይናንስ ስርአት ለውጭ ተፎካካሪ ባንኮች ክፍት ለማድረግ የያዘውን እቅድ ለማሳካት በማለም በቀጣይ አምስት አመታት ውስጥ ለአምስት የውጭ ባንኮች ፈቃድ ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ። የማዕከላዊ ባንክ ምክትል ገዢ የሆኑት ሰለሞን ደስታ በቀጣይ አምስት አመታት ከሶስት እስከ አምስት ለሚደርሱ ባንኮች ፍቃድ እንሰጣለን

Read More

ከግራ ወደ ቀኝ ሬድዋን ሁሴን፣ ፕሮፌሰር ሞሃመድ ሀሰን፣ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ እና ጣሃ አብዲ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 ዓ.ም፡- በመንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል በታንዛኒያ ሲካሄድ በቆየው የሰላም ውይይት፣ ከስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉን መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በየግል ባወጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ያለውን

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25/2015 ዓ.ም፡- በፌደራል መንግስት እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ስድስት ወራት መሙላቱን ተከትሎ የአሜሪካ የውጭ ዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን መግለጫ ሰጥተዋል። አንቶኒ ብሊንከን በመግለጫቸው በትግራይ የተጀመረው ሰላም ዘላቂ እንዲሆን የኤርትራ እና ከመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ውጭ ያሉ ታጣቂዎች ሙሉ በሙሉ ከትግራይ

Read More