ዜና፡ አሜሪካ በኢትዮጵያ የምትከተለውን ፖሊሲ በጥንቃቄ እንድትመዝን ካውንስል ኦን ፎሬን ሪሌሽን የተሰኘ ቲንክ ታንክ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28/2015 ዓ.ም፡– ከመቶ አመት በላይ በአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ዙሪያ ጥናት በማቅረብ ከፍተኛ ተጽእኖ በማሳደር ይታወቃል፤ ካውንስል ኦን ፎሬን ሪሌሽን። መቀመጫውን ኒውዮርክ ያደረገው ካውንስል ኦን ፎሬን ሪሌሽን በቅርቡ ‘‘Ethiopia’s Mixed Signals’’ በሚል ርዕስ ለንባብ ባበቃው ጽሁፍ በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ያልጠራ፣ የተወሳሰበ እና ስስ
0 Comments