ዜና፡ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ክልል ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ቅድመ ምርጫ የግምገማ መድረክ ማካሄዱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመቀለ ከተማ በትግራይ ክልል ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ከትላንት በስቲያ የቅድመ ምርጫ ግምገማ መድረክ ማካሄዱ ተገለጸ። በፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተደረገው ውይይት ተካፍይ የነበረው የባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጸጋዘአብ ካህሱ ምክክሩ
0 Comments