ዜና፡ በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ የሚመክር ኮንፈረንስ ከነገ ጀምሮ ሊካሄድ ነው
የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር ጋሻው አወቀ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ የሚመክር ኮንፈረንስ ከነገ ጀምሮ ሊካሄድ ነው ከነገ ሐሙስ ግንቦት 10/2015 ዓ/ም ጀምሮ ሊካሄድ መሆኑን የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የፓርቲው የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር ጋሻው አወቀ ኮንፈረንሱን አስመልክተው በሰጡት