ዜና፡ ምክር ቤቱ መንግስት በሸገር ከተማ እየተከናወነ ያለውን የመስጂድ ፈረሳ ተግባር በአስቸኳይ አቁሞ ያለውን ችግር በመክክር እንዲፈታና የፈረሱ መስጅዶች በአስቸኳይ እንዲተካ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር እየተከናወን ያለውን የመስጂድ ፈረሳ በተመለከተ የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ መንግስት የመስጂድ ፈረሳ ተግባር በአስቸኳይ አቁሞ ያለውን ችግር በመክክር እንዲፈታና የፈረሱ መስጅዶች በአስቸኳይ እንዲተካ ጠየቀ፡፡ የኦሮሚያ መጅሊስ ትላንት ግንቦት 14 2015 ባወጣው መግለጫ
0 Comments