ዜና፡ ከቤተ እስራኤላዊ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ወሲብን እንደመደለያ ተጠቅመው ቤተሰቦቻቸውን እንዲያስመጡ አድርገዋል የተባሉ የእስራኤል ባለስልጣን ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5/2015 ዓ.ም፡- ሊዮር ሰለሞን የተባሉ የእስራኤል ባለስልጣን ከስድስት ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግንኙነት በመፈጸም ቤተሰቦቻቸውን ከኢትዮጵያ ለማስመጣት እንዲፈቀድላቸው አስቸለዋል በሚል መከሰሳቸውን ጀሩሳሌም ፖስት በድረገጹ አስነብቧል። ባለስልጣኑ ከስድስት ሴቶች ጋር ወሲብ ቢፈጽሙም የተከሰሱት በሶስቱ መሆኑን ያስታወቀው ጋዜጣው ፍርድ ቤቱ ያሳለፈው ውሳኔ ደግሞ
0 Comments