ዜና፡ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሃላፊ ከስራ መሰናበታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15/2015 ዓ.ም፡- የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ አንዋር ሶውሳ ከኩባንያው መሰናበታቸውን አዲስ ስታንዳርድ ያገኘው መረጃ አመላክቷል። ሃላፊው ለሁለት አመታት ያክል በኢትዮጵያ የኩባንያው ዋና ሃላፊ ሁነው ማገልገላቸው ይታወቃል። አዲስ ስታንዳርድ የተመለከተው የውስጥ ማስታወሻ እንደሚያመለክተው በቀጣይ ወር ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ላይ የስራ ግዜያቸው
0 Comments