ዜና፡ ሩሲያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአራት የአፈሪካ ሀገራት የ10 ሚሊየን ዶላር እርዳታ ለገሰች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17/2015 ዓ.ም፡- ሩሲያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአራት የአፈሪካ ሀገራት የ10 ሚሊየን ዶላር እርዳታ በአለም የምግብ ፕሮግራም በኩል እንደምትልክ አስታወቀች። ቡርኪናፋሶ፣ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ እና ኢትዮጰያ እያንዳንዳቸው ሁለት ነጥብ አምስት ሚሊየን ዶላር እንደሚደርሳቸው በአዲስ አበባ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር የፌስቡክ ገጹ
0 Comments