ዜና፡ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፌዴራል ፖሊስ አባላት ከመኖሪያ ቤቱ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም፡- “ፍትሕ” መጽሔት መስራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፌዴራል ፖሊስ አባላት ዛሬ ጠዋት ከመኖሪያ ቤቱ መወሰዱን ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፀ፡፡ የፌዴራል ደምብ ልብስ የለበሱ እና ሲቪል የለበሱ በሁለት ፓትሮል የታጀቡ የፀጥታ አካላት ጠዋት 12፡ 30 ላይ ወደ መኖሪያ ቤቱ
0 Comments