ዜና፡ ኢትዮጵያ ገበያውን ለማረጋጋት ከጅቡቲ ጎልደን አፍሪካ ኩባንያ 70 ሚሊየን ዶላር ወጪ በማድረግ የምግብ ዘይት ግዢ ፈፀመች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2015 ዓ.ም፡- ህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የምግብ ዘይት አንዲያገኝ በጅቡቲ ከሚገኘው ጎልደን አፍሪካ ካምፓኒ የ43,37,412 ሊትር የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አሰታውቀ፡፡ የግዢ ውሉን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት ሲሆኑ የገንዘብ ሚኒስቴር ለግዢ የሚውለውን የ69