Home2023 (Page 134)

January 2023

ኤርትራዊው ኪዳነ ዘካርያስ። ፎቶ፡ ፌደራል ፖሊስ አዲስ አባባ፣ ታኅሣሥ 28 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል በቁጥጥር ሥር ውሎ በፍርድ ሂደት ላይ እያለ የካቲት 11 ቀን 2013 ዓ.ም ከፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፖሊስ እጅ አምልጦ በዓለም አቀፍ ደረጃ ይፈለግ የነበረው ኤርትራዊው ኪዳነ ዘካርያስ ሱዳን ውስጥ

Read More

አዲስ ስታንዳርድ ከደረሳት በቅርቡ የፈረሱ በደርዘን የሚቆጠሩ ቤቶችን ከሚያሳዩ ምስሎች አንዱ። በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 28፣ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ሶስት የሰብዓዊ መብቶች መርማሪዎች እና አንድ ሹፌር በትላንትናው እለት በታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም በፖሊስ መያዛቸውን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገመቹ ለአዲስ ስታንዳርድ

Read More

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2015 ዓ.ም፡- የ14ኛ ዙር 20/80 እና 3ኛ ዙር 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የጋራ መኖሪያ ቤቶች የቤት እድለኞች ማሟላት የሚጠበቅባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ከጥር 1ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ባሉት 60 የሥራ ቀናት ውስጥ ባለእድለኛው ወይም ወኪሉ ቀርበው ውል መዋዋል

Read More