Home2023 (Page 115)

February 2023

አዲስአበባ፣ጥር 30/ 2015 ዓ.ም፡- የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ህንፃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ ። በመከላከያ ሠራዊት መሰረት በአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ብር የሚገነባው የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ህንፃ በአራት መቶ ቀናት ዉስጥ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዛሬዉ ዕለት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 30/ 2015 ዓ.ም፡- በትላንትናው እለት በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ልዩ ዞን ድንበር በተለምዶ ፊሊዶሮ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በቅድስት ለደታ ቤተ ክርስቲያን የተሰበሰቡ ሰዎች “የታሰሩ ሰዎች ይፈቱ” በማለት መንገድ በመዝጋት የፀጥታ ችግር ኢንዲከሰት በማድረግ በ19 ፖሊሶች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ማድረሳቸውን የአዲስ አበባ

Read More

ጋሞ ዞን፣ አርባ ምንጭ ማዕከል፣ ዶይሳ ቀበሌ፣ ዶይሳ ምርጫ ጣቢያ ፤ ድምፅ የመስጠት ሂደት -ፎቶ፤ ምርጫ ቦርድ አዲስ አበባ፣ጥር 29/ 2015 ዓ.ም፡-  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ በደቡብ ብሔር ህዝቦች ክልል መንግስት ስር በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዮ ወረዳዎች ላይ ለሚያካሄደው ህዝበ ውሳኔ የመረጮች ድምፅ

Read More