Home2023 (Page 114)

February 2023

© UNHCR/Samuel Otieno አዲስ አበባ፣ የካቲት 2/ 2015 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ ከቀያቸው የተፈናቀሉ እና ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን የበለጠ እንደሚያጠናክር ሃላፊው ፍሊፖ ግራንዴ አስታወቁ። በኢትዮጵያ በድርቅ እና የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ የተፈናቀሉም ሆኑ ስደተኞችን ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ ለማስቻል ኮሚሽኑ ጥረቱን እንደሚያጠናክር

Read More

የጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኡቶው ኡኮት አዲስ አበባ፣ የካቲት፣2/ 2015 ዓ.ም፡- ከደቡብ ሱዳን በመነሳት የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ወደ ጋምቤላ ክልል የገቡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ሁለት ሰዎችን ገድለው አንድ ሰው ማቁሰላቸውን የጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1 / 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ  ቤተክርስቲያን ህገ ወጥ የሆነ ሹመት ሰጥተዋል በተባሉት በአቡነ ሳውሮስና በ25 ቱ ተሻሙዎች እንዲሁም ህግ የማስከበር ግዴታቸውን አልተወጡም ባለቻቸው የኦሮሚያ ክልል መንግስት፣የፌደራል ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖች ላይ ባቀረበችው የዕግድ አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ፍርድ ቤቱ ለዛሬ

Read More