ዜና፡ በዋግ ኽምራ የሚገኙ ተፈናቃዮች በእርዳታ እጦት ለከፋ ረሃብ መጋለጣቸዉን ገለጹ፣ መንግሰት ወደቀያቸው እንዲመልሳቸውም ተማጸኑ
“ዛሬ እንሞት ይሆን ነገ እንሞት ይሆን እያልን በስቃላይ ላይ እንገኛለን” ። ፎቶ፣ የዋግህምራ ኮሚንኬሽን አዲስ አበባ፣ መጋቢት 01፣ 2015 - በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከፃግብጅ እና አበርገሌ ወረዳዎች ተፈናቅለው በዞኑ በወለህ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚኖሩ ተፈናቃዮች ካለፈው መስከረም ወር አንስቶ ምንም ዓይነት እርዳታ ባለማግኘታቸው
0 Comments