ዜና፡ በደቡብ ጎንደር ዞን በወረታ ከተማ በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገለፀ
በብሩክ አለሙ ሰኔ15 ቀን፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦በደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ ማክሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት አካባቢ በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቤቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የወረታ ከተማ ኮሙኒኬሽን አስታወቀ። በከተማው በጣለው ዝናብ ቀበሌ 01 እስቴበርና እየሩሳሌም ሰፈር፣ ቀበሌ 01 እና 04
0 Comments