ዜና ትንታኔ፡የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረብን ነው ሲሉ የትራንሰፖርት ተጠቃሚዎችና የታክሲ አሽከርካሪዎች ተናገሩ
ፎቶ ምንጭ: ኢዜአ በብሩክ አለሙ ሰኔ 20፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የትራንሰፖርት ተጠቃሚዎችና የታክሲ አሽከርካሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ የተለያዩ አለም አቀፍ ዝገባዎች እና የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች እንደተናገሩት በሩሲያ እና በዩክሬን ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ በእጅጉ ጭማሪ አሳይቷል፡፡
0 Comments