Home2022 (Page 61)

September 2022

በአማራ ክልል የ2015 የትምህርት ዘመን የነበርና አዲስ ተመዛጋቢ ተማሪዎች ከነሃሴ 23 አስከ ጳጉሜ 4/2014 ዓ.ም ይካሄዳል ። ፎቶ፡ የአማራ ብሔራዊ ክለላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2014 ዓ.ም ፦ የአማራ ብሔራዊ ክለላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ትላንት ረቡዕ ጳጉሜ 2 ቀን 2014 ዓ.ም በፃፈው ድብዳቤ

Read More

ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ በጌታሁን ጸጋዬ @GetahunTsegay12 .አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜ 3፣ 2014 ዓ.ም፦ “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ትላንት ረቡዕ ጷጉሜ 2፤ 2014 ዓም በፌደራል ፖሊስ አባላት ተይዛ መወሰዷን የስራ ባልደረባዋ እና ጓደኛዋ ምስራቅ ተፈራ ለአዲስ

Read More

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜ 2፣ 2014 ዓ.ም ፦የአማራ ድምጽ የብይነ መረብ ሚዲያ ባለቤትና ምስራች ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ዛሬ ማለዳ 2 ሰዓት ላይ የፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብስ የለበሱና ሲቪል በለበሱ የደህንነት ሰዎች መያዙን ወንድሙ አቶ ከድር ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። እንደ አቶ ከድር ገለፃ “የጸጥታ አካላቱ ለአንድ ሰዓት

Read More