Home2022 (Page 58)

September 2022

የተጠርጣሪዎች ምስል::ፎቶ: አሚኮ አዲስ አበባ፤ መስከረም 06/2015 ዓ.ም፦ የወልድያ ከተማ አስተዳደር ሰላም እና የሕዝብ ደኅንነት ጽሕፈት ቤት ሕወሃት ያሰማራቸው "ሰርጎ ገቦች" ና "ጸጉረ ልውጥ" ሲል የከሰሳቸውን ከ1 መቶ 23 በላይ ተጠርጣሪዎች ይዞ ምርመራ እያደረገ መሆኑን ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አቶ ጌታቸው ካሳው ለአሚኮ አስታወቁ

Read More

በ2009 ዛምቢያ ከ15 እስከ 38 ዓመት የሆናቸው 150 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ፕሬዝዳንታዊ ይቅርታ ከእስር ቤት ፈትታ ነበር አዲስ አበባ፣ መስከረም 5/2015 ዓ.ም፡- የዛምቢያ የኢሚግሬሽን ባለስልጣናት 44 ያለፈቃድ ይኖሩ የነበር ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን ቃል አቀባዩ ለዛምቢያ ሚዲያ ተናግረዋል። ሰኞ እለት ስደተኞቹ በኬኔት ካውንዳ አለም አቀፍ

Read More

በመቀሌ የሚገኙ የህክምና ባለሙያዎች ጉዳት የደረሰበትን ሰው ሲረዱ ታይተዋል። ምስል፡ ትግራይ ቲቪ አዲስ አበባ፣መስከረም 5 2015 ዓ.ም፡- የአውሮፓ ህብረት ትናንት ማምሻውን በሰጠው መግለጫ “በትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው መቀሌ ላይ መስከረም 3 እና 4 2015 ዓ.ም የተፈፀመው ሁለት ሰው አልባ አውሮፕላን የአየር ድብደባ “የኢትዮጵያን ጭላጭል የሰላም

Read More