ትንተና: – ህገ-ወጥ ግንባታ እና የቤቶች እድሳት የጀጎል ግንብን ለአደጋ እየዳረጉት ነው
በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ ህዳር 9/2015 ዓ.ም፦ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በአለም ቅርስነት ካስመዘገበቻቸዉ በርካታ ታሪካዊ ቅርሶች መካከል አንዱ የሆነዉና ከአዲስ አበባ 525 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የሐረር ከተማ የሚገኘው የጀጎል ግንብ የከፋ አደጋ አንዣቦበታል ይላሉ ነዋሪዎች፡፡ ግንቡ ከጠላት ለመከላከል