ዜና፦የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች ትምህርት ለማስጀመር እና ለትምህርት ቤቶች የምግብ ፕሮግራም የሚያግዝ 33 ሚሊየን ዩሮ ለገሰ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13/ 2015 ዓ.ም፡- የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ትምህርትን ለማስጀመር እንዲሁም ለተማሪዎች ምገባ የሚያግዝ 33 ሚሊዮን ዩሮ በኣለም አቀፉ የህፃናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) እና በዓለም ምግብ ፕሮገራም (WFP) በኩል ድጋፍ ሰጠ። የትምህርት አገልግሎትን ወደነበረበት ለመመለስ እና የትምህርት ቤት ምገባ መርሃ ግብሮችን
0 Comments