ዜና፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በ50,000 ብር ዋስ እንዲለቀቅ አዘዘ
አዲስ አበባ መጋቢት 27፣ 2014 የተራራ ኔትወርክ ኦንላይን ሚዲያ ዋና አዘጋጅ የሆነው ታምራት ምንም አይነት ክስ ሳይመሰረትበት 117 ቀናት ክስ ሳይመሰረትበት እና የዋስትና ጥያቄው ሳይፈቀድለት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ቆይቷል። መጋቢት 1 ቀን 2014 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በሚገኘው ገላን ወረዳ ፍርድ ቤት ዳኞች
0 Comments