ዜና: ሙስሊሙ ማህበረሰብ በትምህርት ቤት የሚደረጉ እገዳዎችን አወገዘ፣ የከተማው ትምህርት ቢሮ ትምህርት ከሃይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች የጸዳ መሆን አለበት ሲል ምላሽ ሰጥቷል
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ዋና ሀላፊ ከትምህርት ቤቶች ጋር ባደረጉት ውይይት መጋቢት 29፣ 2014፣ አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ባለፈው ሳምንት የረመዳን ወር መጀመሩን ተከትሎ በርካታ ትምህርት ቤቶች ሶላት እና ሌሎች ተግባራትን በመከልከላቸው ብስጭታቸውንና ቁጭታቸውን እየገለጹ ነው።ይህ በእንዲህ እንዳለ የአዲስ አበባ ከተማ
0 Comments