ዜና፡ በጥምቀት በዓል ላይ ከባንዲራ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ አለመግባባት 2 ሰዎች በኦሮሚያ ፖሊስ ሲገደሉ በርካቶች ቆስለዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 - በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በቡራዩ ከተማ በጸጥታ ሃይሎች እና የጥምቀት በዓል ተሳታፊዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ቆስለዋል። የአይን እማኞች ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት የወይብላ ማሪያም ታቦታትን ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበር በመመለስ ላይ የነበሩ ምእመናን የቤተክርስቲያኗ አርማ
0 Comments