ትንተና:-ለብዙዎች ተስፋ የሆነው የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ
በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ታህሳስ 27/ 2014 - ከተቋቋመ 32 የሞላው የኢትዮጵያ ህፃናት መርጃ ብቸኛው በህፃናት የልብ ህመም ላይ የሚሰራ ብቸኛው ግብረሰናይ ተቋም ነው። በተቋሙ ስር የሚገኘው የኢትዩጵያ የልብ ህሙማን መርጃ ማእከል በመላው ሀገሪቱ ላሉ የልብ ታካሚዎች ህፃናት ህክምናን ይሰጣል። እሱባለዉ የ12 አመት ሲሆን የመጣው ከደቡብ ብሔር
0 Comments