Home2021December (Page 2)

December 2021

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 15፣2014 ዓም፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ኢትዮጵያን ጨምሮ ሦስት የአፍሪካ አገራትን ከአፍሪካ ግሮውዝ ኦፖርቹኒቲ አክት (አጎዋ) የቀረጥና ታሪፍ ነፃ መብት መሰረዛቸውን ይፋ አደረጉ፡፡ ኢትዮጵያ፣ ጊኒ እና ማሊ በአንቀጽ 506A(a)(1) የተገለጹትን የአጎዋ መስፈርቶች እንዳላሟሉ  በመጥቀስ ሶስቱን ከፊል የሰሃራ አፍሪካ ሃገራትን ከታህሳስ 23፣2014 ዓም ጀምሮ

Read More

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2014- የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ ማምሻውን ባደረገው ስብሰባ ከገመገመ በኋላ በአማራ ክልል መንግሥት ከትግራይ ተዋጊዎች ሀይሎች ነጻ ባወጣቸው አካባቢዎች በማኅበረሰቡ፣በአስተዳደር አካላትና በጸጥታ አካላት መወሰድ የሚገባቸውን ተግባራት በመለየት የሚከተሉትን ትእዛዛት ሰጥቷል ። መንግሥት ከትግራይ ተዋጊዎች ሀይሎች ነጻ ባወጣቸው አካባቢዎች አስተዳደርን መልሶ የማቋቋምና መሠረታዊ

Read More

አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2014-የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ተኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስት ጉዳዩች ችሎት ላምሮት ከማል በተከሰሰችበት አንቀፅ 575/1 ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ ። ለነገ ችሎቱ የፍርድ ቅጣት ለመስጠት በይደር ቀጠሮ የሰጠ ሲሆን ላምሮት በአዲስ አበባ ፖሊስ ማረፊያ ቤት አድራ ለነገ

Read More