Home2021December (Page 4)

December 2021

አዲሱ የአዲስ ስታንዳርድ በይነ መረብ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 ዓም፡- የአዲስ ስታንዳርድ የተሰኘው ታዋቂው የበይነ መረብ እና የህትመት ሚዲያ አሳታሚ የሆነው ጃኬን አሳታሚ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዛሬ ጀምሮ የመጀመሪያውን የሶስት ቋንቋ ድረ-ገጽ በመክፈት የቋንቋ ብዝሃነቱን በማስፋፋት አገልግሎቱን ጀመረ። የባለሶስት ቋንቋ ድረ-ገጽ አገልግሎቶችን ከመጀመሪያው አዲስ ስታንዳርዳርድ እንግሊዘኛ ቋንቋ በማስፋፋት

Read More

ፎቶ: ፋና አዲስ አበባ ፣ ታህሳሰ 8/2014 -በአዲስ አበባ  ውስጥ በሚኒባሶች እና ታክሲዎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን ፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡  የታሪፍ ማሻሻያን  ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ያስታወቀው የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ በሚኒባሶች የተደረገው ጭማሪ ዝቅተኛው 1 ብር ሲሆን፣ ከፍተኛው

Read More

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 2/2014-ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቷ  ቅዳሜ ጠዋት የፖሊስ ልብስ ባለበሱ ፖሊሶች መታሰሯን ባለቤትዋ ሮቤል ገበየሁ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገረ፡፡ ጠዋት ወደስራ ለመሄድ ከቤት እንደወጣች የተናገረው ሮቤል የት እንደታሰረች እስካሁን አላወቅንም ብሏል መኖሪያ ቤታቸን አልተፈተሸም ለምን

Read More