ዜና፡ ፕሬዘደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጋር ተወያዩ ፤ “ዘር እና ሃይማኖትን” ለፖለቲካ ጥቅም ማዋል “ቀይ መስመርን መተላለፍ ነው” አሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7/ 2015 ዓ.ም፡- ፕሬዘደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ማትያስን ጨምሮ የቤተክርስቲያኒቷን መሪዎችን ካነጋገሩ በኋላ ሰኞ የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቸው ባሰፈሩት መግለጫ “ዘር እና ሃይማኖትን ለፖለቲካ ጥቅም ማዋል ቀይ መስመርን መተላለፍ
0 Comments