HomeEthiopia (Page 179)

Ethiopia

የኮምቦልቻ ከተማ አዲስ አበባ፣ መስከረም 4/2014 ዓ.ም፡- በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የራያ ተፈናቃዮች በፀጥታ ሀይሎች ድብደባ፣ማሸማቀቅና እስር እየተፈፀመባቸው መሆኑን ገልፀዋል ሲል የራያ ቆቦ ኮሙኑኬሽን አስታወቀ፡፡ የኮምቦልቻ ኮምዩኒኬሽን በበኩሉ መረጃው “ሀሰትና መሰረተ ቢስ” መሆኑን የሰላምና ደህንነት መምሪያ ገለጿል ሲል

Read More

አቶ ጌታቸው ረዳ እና ሌተናል ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ አዲስ አበባ ፣ መስከረም 3፣ 2015 ዓ.ም፦ የትግራይ ክልላዊ መንግስት በአፍሪካ ህብረት “የጋራ ተቀባይነት ባላቸው ሸምጋዮች” የሚመራውን የሰላም ሂደት “በአፋጣኝና በጋራ ስምምነት ላይ የተመሰረተ የጦር አቁም” ማዕቀፍ መቀበሉን የነጩ ቤተ መንግስት

Read More

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች ኮሚሽን አባላት ከኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር በነሀሴ ወር መጀመሪያ ላይ ። ፎቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4/2014 ዓ.ም፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተባበሩት መንግስታት ለኢትዮጵያ

Read More