HomeEthiopia (Page 166)

Ethiopia

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3/2015 ዓ.ም፡- በትንትናው እለት በደብረታቦር ዩኒቨርስቲ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ሃይል በተቀላቀለበት መልኩ በፈጠሩት ሁከት የአንድ ተማሪ ህይወት ማለፉንና በፈተና አስፈጻሚዎችና በፀጥታ ሃይል ላይ ጉዳት መድረሱን ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ለፈተና ወደ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ተማሪዎች ከትምህርት ሥርዓት ባፈነገጠ

Read More

ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናውን ግቢ ከቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር የሚያገናኘው ድልድይ በወደቀበት ወቅት ። ፎቶ፡ አዲስ ማለዳ በምህረት ገ/ክርስቶስ @Mercy23187135 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 02ቀን 2015 ዓ/ም፦ በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ መስከረም 30 ቀን ሁለት ካምፓሶችን የሚያገናኝ ድልድይ በመደርመሱ አንድ ተማሪ ህይወቱ ሲያልፍ ከ400 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መድረሱ ይታወቃል። ሃዋሳ ሪፈራል

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2/2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ የሚያካሄደው ሕዝበ ውሣኔ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ለማድረግ ማቀዱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።በዚህም መሰረት የደራሼ፣ የአማሮ፣ የቡርጂ፣ የአሌ እና የባስኬቶ

Read More