HomeEthiopia (Page 156)

Ethiopia

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ደብረፂዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ጋር እጅ ለእጅ በመያያዝ በአክሱም ከተማ ሰኔ 2011 ። ፎቶ፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከፎቶ ማህደር አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22/ 2015 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የፌደራል መንግስት የትግራይ ክልል ባለስልጣናት "የሀገሪቱን ህግ እንዲያከብሩ፣ ህገ መንግስቱን እንዲያከብሩና

Read More

የኮቪድ ወረርሽኝ፣ ድርቅ፣ ጦርነትና ግጭት ሳቢያ በሴቶችና ሕፃናት መሰረታዊ መብቶች ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደራቸውን ኮሚሽኑ ገልጿል አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል በተነሳው ጦርነት በሴቶች እና በሕፃናት ላይ ለጦርነት ዓላማ ስልታዊ በሆነ መልኩ ጨምሮ መጠነ-ሰፊ ጥቃቶች መፈፀማቸውን እና በሶማሌ፣ በአፋር፣ በኦሮሚያ፣ በጋምቤላ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣

Read More

ከአይደር ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ክፍሎች አን ። ፎቶ፡ ትግራይ ቲቪ በአዲስ ስታንዳርድ ጋዜጠኞች አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21/2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ትልቁና ዋነኛው ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ድጋፍ ካልተደረገለት “ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል” ሲሉ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ክብሮም ገ/ስላሴ አስጠንቅቀዋል። ዶ/ር ክብሮም

Read More