HomeEthiopia (Page 154)

Ethiopia

አዲስ አባባ፣ጥቅምት25፣20015፡- በአዳማ ከተማ ከ300 ሺህ ዶላር በላይ ወደ ውጭ ሀገር ለማስወጣት የሞከረ ግለሰብ ከአሽከርካሪው ጋር መያዙን የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አሳውቋል። ግለሰቡ ኮድ 3/89158 ኢ.ት በሆነ ሎቤድ መኪና ገንዘቡን ከአዲስ አበባ ወደ ጅቡቲ በስውር ደብቆ ሲያጓጉዝ መያዙን የመምሪያው የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል እንስፔክተር

Read More

አዲስ አበባ፣ጥቅምት25/ 2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ መንግስት እና በትግራይ አመራሮች መካከል የተደረገው ስምምነት “መርህ የተከተለ” መሆኑን በመጥቀስ በተመሳሳይ መልኩ በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ከሚገኙ ሌሎች ታጠቂ ኃይሎች ጋርም ሰላማዊ ድርድር በማድረግ ሰላማዊ መፍትሄ መፈለግ ተገቢ መሆኑን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አስታወቀ፡፡ ኢዜማ የኢትጵያ መንግስትና የህወሓት ባለስልጣናት የተፈራረሙት

Read More

አዲስአበባ፣ጥቅምት24/2015 ዓ.ም፡- የታጠቁ ሃይሎች ባለፈዉ ቅዳሜ በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ የልደታ ማሪያም ቤተክርስቲያን ዲያቆንን ገድለው፣ የደብሩን አስተዳደዳሪ ጨምሮ ሌሎች 11 አገልጋዮችን በማገታቸው፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሀገረ ስብከትገልፆ ነበር፡፡ ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ የሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሀገረ ስብከት ቀሲስ ከታገቱት

Read More