HomeEthiopia (Page 150)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል፣ በኦሮሞ ዞን፣ የባቲ ወረዳ አስተዳደር መንግስት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ 28 ኢትዮጵያውያን በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ለመውጣት ሲሞክሩ በአካባቢው ፖሊስ መያዛቸዉን አስታወቀ። የባቲ ወረዳ አስተዳደር እንዳለዉ ከሆነ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር በተደጋጋሚ እየተከሰተ ይገኛል። በትናንትናው ዕለትም 28 ሰዎች፤ 9 ወንዶች እና

Read More

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1/2015 ዓ.ም፡- የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በ100ሺ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅና በውጪ ሆኖ ጉዳዩን እንዲከታተል ውሳኔ ማስተላለፉን ጠበቃው አቶ አዲሱ አልጋው ለአዲስስታንዳርድ ተናገሩ፡፡ ጥቅምት 3 ቀን 2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1/2015 ዓ.ም፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች በጋራ በተገኙበት በንብረት ላይ የሚጣለውን ግብር ማን መወሰን አለበት በሚለው ጉዳይ ላይ በትላንትናው እለት ምክክር አድርገዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፌስቡክ ገጹ እንዳለዉ ምክክሩ ያስፈለገዉ በሕገ መንግሥቱ ውስጥ በንብረት ላይ

Read More