ዜና፦ህወሓትን አሸባሪ ብሎ የፈረጀው ህግ ድርድርን አይከለክልም፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በዛሬው እለት በፓርላማ አባላት ንግግር አድርገዋል። የምስል ክሬዲት፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዲስ አበባ፡ህዳር 06/2015 ዓ/ም፦ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ በሰጡበት ወቅት ህወሓትን “አሸባሪ ድርጅት” ብሎ የፈረጀው ህግ “ከአሸባሪ ድርጅት” ጋር መደራደርን
0 Comments