ዜና፡- ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በመቶ ሺ ብር ዋስ ከእስር እንዲፈታ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1/2015 ዓ.ም፡- የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በ100ሺ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅና በውጪ ሆኖ ጉዳዩን እንዲከታተል ውሳኔ ማስተላለፉን ጠበቃው አቶ አዲሱ አልጋው ለአዲስስታንዳርድ ተናገሩ፡፡ ጥቅምት 3 ቀን 2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት
0 Comments