ዜና: በባሕርዳር ከተማ ውስጥ አራት ቦምቦችን በማፈንዳት የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፓሊስ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 ፣ በባሕርዳር ከተማ ውስጥ አራት ቦምቦችን በማፈንዳት የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን ገለፀ ። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያና ኮምዩኒኬሽን መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ በሰጡት መግለጫ ሰኔ 20/2014 ዓ.ም ምሽት ኅብረተሰቡን
0 Comments