HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 152)

Author: Alemitu Homa

የአማራ ክልል መንሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊው አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ሰኔ24፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦ የ”ህግ ማስከበር ዘመቻው  ከጠላት የሚለቀቅን ገንዘብ በመጠቀም የክልሉን ሕዝብ በመከፋፈልና እርስበርስ በማጋጨት ጠላት ወደፊት ሊያካሂደው ላሰበው ጥቃት፤ የተዳከመና የተከፋፈለ አማራን የመውረር እቅዱን ለማሳካት ተልእኮ ፈጻሚ በመሆን ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችም ተልእኳቸውን መፈጸም የማይችሉበት

Read More

ሰኔ 23፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ)  ባለፈው ሳምንት  ባወጣው መግለጫ በግንቦት ወር አደረኩት ባለው ክትትል እና ቁጥጥር በታህሳስ ወር 2014 ዓ.ም  “በህገ-ወጥ እና ኢ-መንግስታዊ” በሆነ መንገድ ወደ ዘጠኝ ሽህ የሚጠጉ የትግራይ ተወላጆች በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በሚገኙ ሰመራ እና አጋቲና

Read More

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 ፣ የፌዴራል ዐቃቤ ህግ የሳምንታዊው “ፍትሕ” መጽሔት መስራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆነው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ ዛሬ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የህግ መንግስት እና የሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ሶስት ተደራራቢ የወንጀል ክሶች

Read More