ትኩስ ዜና፡ ጋዜጠኛ አበበ ባዩ አዋሽ አርባ ታስሮ እንደሚገኝ ቤተሰቦቹ ተናገሩ፣ ጋዜጠኛ ያየሰው እስካሁን የት እንዳለ አልተታወቀም
ያየሰው ሽመልስ እና አበበ ባዩ በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ቀን፣ 2014 ዓ.ም - "ኢትዮ ፎረም" የተሰኘ የዩቱብ ሚዲያ ጋዜጠኛ የሆነው አበበ ባዩ አዋሽ አርባ ታስሮ እንደሚገኝ ቤተሰቦቹ ተናገሩ ። የአበበ ቤተሰቦች ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት አርብ ሰኔ15 ቀን 2014 ዓም ከምሽቱ 4
0 Comments