ዜና፦የሚድያ ሠራተኞች እና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከሕግአ ግባብ ውጪ ያሉበት ቦታሳይገለጽ የታሰሩ ሰዎች እንዲፈቱ ኢሰመኮ ጠየቀ
ጋዜጠኛያየሰው ሽመልስ እና ጋዜጠኛ አበበ ባዩ በደህንነት ሰዎች ከታሰሩ በኋላ ፍርድ ቤት አልቀረቡም። አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣2014 ዓም፦የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬሰኔ 30 ቀን ባወጣው መግለጫ የፌዴራል እና የክልል የፀጥታ አካላት በአፋጣኝ የተያዙ ሰዎች የሚገኙበትን ቦታ እንዲገልጹና ተዓማኒ ክስ የማይቀርብ ከሆነ በአፋጣኝ እንዲለቀቁ
0 Comments