ዜና ትንታኔ፡ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የታሪፍ ጭማሪ አደረገ፣ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው የነዳጅ ድጎማ መነሳቱ አደገኛ ውሳኔ ነው አሉ
በአዲስ አበባ ከተማ ለታክሲዎች ወረፋ የዕለት ተዕለት ክስተት ሆኖ እየታየ ነው። በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6፣2014 ዓ.ም ፦ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ወቅታዊ የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ለውጥን ብቻ መሰረት በማድረግ በሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ የሚዲ-ባሶች እና የሚኒ-ባስ ታክሲዎች የአገልግሎት ታሪፍ ማስተካከያ ከነገ ሐምሌ 7/2014
0 Comments