HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 130)

Author: Alemitu Homa

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13/ 2014 ዓ.ም፡- የሶዶ ከተማ አቃቤ ህግ የወላይታን በክልል የመደራጀት ጥያቄ ደጋፊ እና የወላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ አሰፋ ወዳጆ የጥላቻ ንግግርና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ጥሰዋል ሲል ክስ መሰረተ፡፡ የክሱ ዝርዝር ደብዳቤ እንደሚገልፀው

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13/2014 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች በአየር ላይ እንቅልፍ ጥሏቸው ከአዲስ አበባ አየር ትራፊክ ቁጥጥር ጋር ያለው ግንኙነት ተቋርጦ አውሮፕላኑ መዳረሻውን አንዲያልፍ አድርገዋል የሚል መረጃ እንደደረሰው ገልጾ የበረራውን ሰራተኞች ተጨማሪ ምርመራ እስኪደረግ ድረስ ከስራ በማገዱን አስታወቀ፡፡ ባሳለፍነው ሰኞ ነሐሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም.

Read More

ምስል- የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12/2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ይኖሩ የነበሩ የ6 ዞኖችና የ5 ልዩ ወረዳ በአንድ ክልል የእንደራጅ አቤቱታን ተቀብሎ ከመረመረ በኃላ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ምክር ቤቱ የወላይታ፣ የጋሞ፣ የጎፋ፣ የደቡብ ኦሞ፣ የጌዴኦ፣ የኮንሶ ዞኖች፣ እንዲሁም የደራሼ፣ የአማሮ፣ የቡርጂ፣

Read More