HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 125)

Author: Alemitu Homa

አቶ ውብሸት አያሌው አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27/2014፡- የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው ትላንት ማታ ከምሽቱ 3 ስዓት ገደማ አካባቢ ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች በተተኮሰ ጥይት ተገደሉ በማለት የከተው አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት አስታወቀ። ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት "የተሰጣቸውን የህዝብ አደራ ለመወጣት ውሎአቸውን በስራ

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25/2014፡- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰው ጦርነት እና በኦሮሚያ ክልል የቀጠለው ግጭትን በማቆም ሰላማዊ መፍትሄ እንዲሹ ጠየቀ፡፡ ኦፌኮ ክልላዊ እና አለም አቀፋዊ ሸምጋዮች የሰብአዊ እርቅ ጊዜውን ተጠቅመው ተፋላሚ ወገኖችን ወደ ድርድር ጠረጴዛ ማምጣት እና አጠቃላይ የተኩስ አቁም ስምምነት ማሰፈን

Read More

የሲፌፓ ሊቀመንበር ረዳት ፕሮፌሰር ተሰማ ኤልያስ ምስል-ሲፌፓ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25 2014 ዓ.ም፡- ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም. ጊዜያዊ የምዝገባ ፍቃድ የተሰጠው የሲዳማ ህዝብን በዋና ምርጫ ክልልነት የሚወክለው የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ (ሲፌፓ) ነሐሴ 23 ቀን 2014 ዓ.ም  ባካሄደው የምስረታ ጉባኤ ሊቀመንበር እና 

Read More