ዜና: ሶማሊያ በኤርትራ የሚገኙትን ወታደሮቿን ለመመለስ የአሜሪካን ድጋፍ ጠየቀች
በኤርትራ ለ3 ዓመታት ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱት የሶማሊያ ብሄራዊ ጦር ሰራዊት አባላት ። ፎቶ፡ የማነ ገብረ መስቀል አዲስ አበባ፣ መስከረም 7/2015 ዓ.ም፡- የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ የሶማሊያ ወታደሮች ከኤርትራ ያልተመለሱበት ምክንያት የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሀገሪቱ ባለው የፖለቲካ ልዩነት ምክንያት ሊመልሷቸው ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ነው ብለዋል።
0 Comments