ዜና፡ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ ቀን ቆረጠ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2/2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ የሚያካሄደው ሕዝበ ውሣኔ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ለማድረግ ማቀዱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።በዚህም መሰረት የደራሼ፣ የአማሮ፣ የቡርጂ፣ የአሌ እና የባስኬቶ
0 Comments