ዜና፡- አሜሪካ ኤርትራና ኢትዮጵያ “የጋራ ወታደራዊ ጥቃት” እንዲያቆሙ ጠየቀች፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ ሃላፊ በሽሬ ሁለት የእርዳታ ሰራተኞች መቁሰላቸውን አረጋገጡ
አንቶኒ ብሊንከን አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 05/2015 ዓ/ም: የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሰሜን ኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ ክልል በሽሬ ዙሪያ በተከሰተው ግጭት እና እየጨመረ በመጣው ሁከት፣ የህይወት መጥፋትና ሰላማዊ ሰዎችንና ንጹሃንን ኢላማ ያደረገ ጥቃት አስመልክቶ እየወጡ ያሉ ሪፖርቶች "አሜሪካን አሳስባታል" ብለዋል። አሜሪካ "የኢትዮጵያ እና የኤርትራ
0 Comments